የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ

የሐራጁ መነ ዋጋ (ብር)

ሐራጃ የሚከናወንበት

የተሸከርካሪዉ አይነት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዱ ቁጥር

የሰ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ንሲ ቁጥር

ዴል

ቀን

ሰዓት

1

ሱሌይማን አቢብ አብዱላሂ

ጭናክሰን ቅርንጫፍ

ተበዳሪው

ጆን ደር ኮምባይነር

0247758

ልዩ-- 2646 -ኮድ ኦሮ

UG4045L026217

1YCC120FHK 0035059

C120

2,508,660.00

14-11-2018

3:00-4:00

2

ኢብራሂም አሊ ኡስማን

ጭናክሰን ቅርንጫፍ

ተበዳሪው

ጆን ደር ኮምባይነር

0248606

ልዩ-- 2668 -ኮድ ኦሮ

UG4045L026032

1YCC120 FJK0035040

C120

2,371,824.00

14-11-2018

4:00-5:00

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።

2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አካባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።

5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።

7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-252 784 704 ፤ +251 911 911 090 ፣ +251 989 971 099፤ በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-21
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-21 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 05, 2026
  • Posted at: 2026-07-06T12:05:00.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders