በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ በ2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2018

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ በ2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. የዘመኑን ግብር የከፈለ

2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው

4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

5. ጨረታው የሚቆየው ከ29/10/2018 ዓ.ም እስከ 8/11/2018 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በመሙላት በፖስታ አሽገው ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ 8/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ C.P.O 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፋው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።

10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋ/ይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።

11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ውሉ 10/አስር/% ማስያዝ ይጠበቅበታል

12. አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውልመሰረት አሸናፊ የሆኑባቸው የእህል ዓይነቶች በ10/አስር/ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ከፍለው ማንሳት ይኖርባቸዋል።

13. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደቱ ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል

14. ተጫራቾች ስሽያጭ የተዘጋጀው ምርት/እህል/ ብዛትና ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ :- 0922 598 723

በማ/ ኢ/ ክ/ መ/ ምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Publishing entity: Sodo Woreda Finance Office
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jul 06, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders