በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጅነት የተሰበሰበ የስንዴና የባቄላ እህል በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 04/2018

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጅነት የተሰበሰበ የስንዴና የባቄላ እህል በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ፦

1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውንም ተጫራች ድርጅት ማለትም የንግድ ፍቃድ ሳይጠየቅ መጫረት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

2. ተጫራቾች የአንዱ ኩንታል መነሻ ዋጋ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናል መረጃውን በታሸገ ፖስታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋትና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. የጨረታ ሰነድን አልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ድረስ በመገኘት የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታ ሰነድ አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን 5፡00 ሰአት ይከፈታል ይህ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

6. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ተከታታይ ቀናት ይሆናል።

7. የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።

8. በወጣው የጨረታ ሰነድ ላይ ጥያቄና ማብራሪያ ቅሬታ ካለወት በህጉና በአዋጁ መሰረት አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በዕፍ ማቅረብ ይችላሉ።

9. ውድድሩ በድምር ውጤት |ሎት መሆኑን ይገነዘባል።

10. በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ የእህል ዋጋ አሸናፊ መሆንዎ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀን ቡኃላ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሚሰጠው የባንክ አካውንት ቁጥር መሰረት ሙሉ በሙሉ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በማቅረብ አሸናፊ የሆነበትን የስንዴና የባቄላ እህል ከላይ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውሰጥ ጠቅላላ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ አጠቃላይ እቃውን እህሉን ማንሳት ካልቻሉ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር በሙሉ ውርስተደርጎ ወደ መንግስት ሳጥን ገቢ በማድረግ ለመንግስት ጠቃሚና አዋጭ ነው የምንለውየተሻለ አማራጮችን የመጠቀም መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ሻጭ ማንኛውንም ወጭ የማይሽፍን መሆኑን ይገንዘቡ።

12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 033-215-0009/32 መደወል ይችላሉ።

በአ.ብ.ክ.መ ደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-21
  • Publishing entity: Albeko Woreda FEDB
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jul 06, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders