ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ

ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ሰር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ

  • ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣
  • ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና
  • አልባሳት ነክ ዕቃዎችን

 ሐምሌ 4 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም:-

በቁርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረቡት ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል ይህ ማስታወቂያው ከመጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3/11/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 50,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል፣

ተ.ቁ

የቅ// ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን

የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ጅማ /// ቤት

የሐራጅ ጨረታ

 

29/10/2018 .እስከ 3/11/2018 .

ሀምሌ 4/2018 . 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይካሄዳል

 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- /047-211-6287/ 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤

ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-11 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jul 06, 2026
  • Posted at: 2026-07-07T07:04:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders