አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፣ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ሲስተሙ እና የሆቴል አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በጨረታ ቁጥር አ፣ሚ.ኔ.ቢግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- ሎት 1. ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ
- ሎት 2. የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሲተሙ
- ሎት 3. የሆቴል አገልግሎት
በጨረታ ቁጥር አሚ.ኔ...ግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ፦
3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፓስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለአንዱ
- ሎት 1ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ 100,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ሎት 2. የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሊተሙ 200,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ሎት 3. የሆቴል አገልግሎት 100,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ ከፍያ በጋዜጣ በወጣ በመክፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን በ 300 ብር መግዛት ይችላሉ።
5. ጨረታው በ11ኛው ቀን በቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመክፈት አያግደውም። የመክፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
6. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውን ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋናንሻል ኦሪጂናል ኮፒ፣ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
7. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ።
8. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10 በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
9. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ -
ለበለጠ መረጃ ስልክ 011 111 6382 መደወል ይችላሉ።
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-07-18 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Media Network
- Buyer address: የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300 ብር
- Published: Jul 07, 2026
- Posted at: 2026-07-07T08:03:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.