ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈለጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. ተጫራቾች ዘሩን ከፍራፍሬው የመለየት እና የማዘጋጀት ኃላፊነት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ (ቲን) ቁጥር እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የእናት ዛፍ ምርጫን፣ የዘር አሰባሰብ ሂደትን እና ዘሩን ከፍራፍሬው የመለየት ሂደትን ባለሙያ እንዲከታተል እና አቅጣጫ አንዲሰጥ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ለጥራት ሲባል የዘይቱን ዘር ፍሬዎች ከባሕር ዳር ከተማ አንዳሳ ቀበሌ እንዲሁም የሎሚ ፍሬዎች ከባሕር ዳር ዙሪያ ከዘጌ አካባቢ ቢሆን ይመከራል፡፡
  5.  የጨረታ ማብቂያ ቀን - July 3/2026


ማሳሰቢያ፡- ዝርዝር መረጃውን እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን በስልክ ቁጥርዎ የምናጋራዎት ይሆናል፡፡ 

ተጫራቾች በስልክ ቁጥር +2519202487701 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዋን አከር ፈንድ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-21
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): July 3/2026
  • Bid opening: 2026-07-21 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: One Acre Fund
  • Buyer TIN: 0041750397
  • Buyer address: Yeka Sub City, Woreda 8, Level 5, Building Opposite Misrak Polytechnic College, Addis Ababa, Ethiopia Or Kebele 13, Bahir Dar, Amhara Region(Bahir Dar office)
  • Published: Jul 06, 2026
  • Posted at: 2026-07-07T08:13:00.000Z
  • Buyer website: https://oneacrefund.org/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders