የዪኒሳ-ቢሾፍቱ መንግድ ግንባታ ፕሮጀክት የደብል ፒካፕ መኪና የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የዪኒሳ-ቢሾፍቱ መንግድ ግንባታ ፕሮጀክት የእቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ /የጨረታ ቅፅ የመኪና ዋጋ ማቅረቢያ

ተ/ቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የተሽከርካሪው

ብዛት

የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ.

የኪራይ ዋጋ በቀን አቅም ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ /ከነዳጅ ውጭ/

1

ደብል ፒካፕ

4 ሰው የሚጭን

8/ስምንት/

ከ2018 በላይ

 

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

  1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሽከርካሪ የጨረታ ሰነድ ዝርዝር መሰረት የመጫረቻ ሰነዳችሁን በማዘጋጀት እስከ ሐምሌ 6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዱከም በሚገኘው የፕሮጀክቱ ጽ/ቤት የግዥና አቅርቦት ቡድን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እያሳሰብን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
  3. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ለማቅረብ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው።
  4. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የዩኒሳ-ገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ሥራ አስኪያጅ ዱከም ስልክ ቁጥር 0973233416

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

ዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-13 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T08:41:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders