ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ዘይቶችና ቅባቶችን የሚያደርሱ አይሱዙ /lsuzu/ እና ኤፍኤስአር/FSR/ መኪኖችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ትራንስፖርተሮችን አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል

Description

ዘይትና ቅባቶችን

ለማጓጓዝ የወጣ

ጨረታ ማስታወቂያ

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኩባንያው ዴፖ ወደ ተለያዩ ደንበኞቹ ዘይቶችና ቅባቶችን የሚያደርሱ አይሱዙ |lsuzu/ እና ኤፍኤስአር/FSR/ መኪኖችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ትራንስፖርተሮችን አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የድርጅቱን የታደሰ የንግድ ፈቃድና ስለድርጅቱ የሚያስረዳ ዶክመንት(company Profile) በመያያዝ ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ዶክመንት ከዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 130 በመውሰድ እንዲጫረቱ ኩባንያው ይጋብዛል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 9990 በመደወል መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆንን እንገልጻለን።

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-07-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ola Energy Ethiopia Limited
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T08:44:05.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders