የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ: የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1007

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 30,712,255,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

3,293,850,000

ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 9 ቀን

7,048,680,000

መስከረም 27ቀን 2019 ዓ.ም

የ 182 ቀን

18,269,725,000

ታህሳስ 28 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 364 ቀን

2,100,000,000

ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ.ም

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል።

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et  ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-09 11:30
  • Bid opening (note): ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Bank of Ethiopia
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T08:54:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders