የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የተሽከርካሪ ግዥ

የተሽከርካሪው አይነት  Type of vehicle

ብዛት  Quantity

ሞዴል/ መግለጫ Model

ባለ ሁለት ጋቢና ተሽከርካሪ Double-Cabin vehicle (pickup) Four-wheel Drive

1

የ2024 /2025/2026 G.C

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደሩባቸው የተሽከርካሪ ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሮሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 ማስገባት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 011 553 9983/ 09 84 79 81 65

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ

ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-13 11:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Kale Hiwot Church Development Commission
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T08:57:56.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders