ላቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ላቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከፕሮጀክት ሆፕ ጋር በአጋርነት የሚሰራ ድርጅት ነው።

ድርጅቱ በስሩ ሳቀፋቸዉ ህፃናት የሚከተሉትን የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ዕቃዎች ማቅረብ የምትችሉ።

  1. ሩዝ በኪሎ የሀገር ውስጥ 700 ኪግ
  2. ኒዶ ወተት 900 ግራም 25 ጣሳ
  3. ዘይት በሊትር ስን ፍላውር (ባአንድ ሊትር) 268 ሊትር
  4. ጤፍ በኪሎ (ነጭና ስርግኛ ለየብቻ)13,400 ኪ/ግራም

በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችሁዋል 

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. በዘርፉ ልምድ ያላችሁ

4, ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ስነዳችሁን ሞልታችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ

  • ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  • ተጫራጮች የሚያቀርቧችን የዋጋ ዝርዝር ከሚያቀርቡዋችወ አጠቃላይ ዋጋ ከነቫቱ 2 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒዮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ሀምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ስዓት ተዘግቶ በ4፡30 ይከፈታል።
  • ሰነዳቸውንና ማስረጃቸውን የድርጅቱን ማሕተም በማስቀመጥና በፖስታ በማሸግ በድርጅቱ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊሰርዝ ይችላል።

የድርጅቱ አድራሻ

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያስገቡበት የድርጅቱ ጽ/ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መከኒሳ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይሆናል።
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል።
  • ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር 0911 12 13 37/ 09 10 64 57 26 መደወል ይችላሉ።
  • በኢሜል loveforchildrenfdco@gmail.com

Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-15 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Love for Children and Family Development Charitable Organization
  • Bid bond: 2%
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T09:05:21.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders