Horticulture, nursery and landscaping
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳ አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የሜዳ ልማትና የትርፍ በመጋራት
ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በዋና ግቢው የሚገኘውን የእግር ኳስ ሜዳችንን አልምተው በጋራ ለመጠቀም ለሚፈልጉ በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡-
ተፈላጊ መመዘኛዎች፡
1. ህጋዊ ፈቃድና የስራ ልምድ ያለው፤
2. ሜዳውን ለመስራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው
3. ሜዳውን በስታንዳርድ በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መስራት የሚችል፤
4. በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሽህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል።
5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5/አምስት/ የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል።
6. ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112 708 178 / 0112 707 916 / 0900 726 162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት!!
Tender details
- Deadline: 2026-07-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 5/አምስት/ የድርጅቱ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-13 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aweleya Charity and Developnment Organization
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Reporter (Jul 08, 2026)
- Posted at: 2026-07-08T09:10:49.000Z