ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በሙያው የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የቢዝነስ ግሩፑ በሙያው የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
No |
Requirement |
Description |
|
1 |
Item Type |
Laptop computer |
|
2 |
Processer type |
Inter Core I7 |
|
3 |
Processor Generation |
12th Gen or above |
|
4 |
Processor Speed |
Base 1.7 Max Turbo 4.8GHZ |
|
5 |
Memory (RAM) |
16GB RAM |
|
6 |
Storage (SSD) |
1TB NVMe SSD |
|
7 |
Port Interface) |
Ø 2xUSB-c Ø 2xUSB-A (3.2) Ø 1xHDMI 2.1 Ø 1x3.5mm Head Phone mic Combo Jack |
|
8 |
Operating system |
Window 11 Pro (64-bit) |
|
9 |
Battery Life |
10 to 12hrs |
|
10 |
Display |
14’’ |
|
11 |
Warranty Terms |
1 year or above |
|
12 |
Accessories |
Quality laptop Bag included |
|
13 |
Quantity |
12 Units |
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ አቅርቢዎች የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ፣ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፣ የመልካም አፈፃፀም መረጃዎችን በማያያዝ ከላይ የተጠቀሰውን ላፕቶፕ ኮምፒውተር ለማቅረብ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛላቸውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ቦሌ መንገድ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጅ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ እንዲያስገቡ ተጋብዘዋል፡፡
ጨረታው ሐምሌ 16 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0908777733/0973017020
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
Tender details
- Deadline: 2026-07-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-23 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: MAF BUISINESS GROUP
- Published: Jul 08, 2026
- Posted at: 2026-07-08T10:30:23.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.