ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ተሽከርካሪውን መግዛት የሚፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. ተሽከርካሪው የሚገኝበት አድራሻ....አ/አ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አማኑኤል ቤተከርስቲያን ልዩ ቦታው አጅፕ ጀርባ አቶ ኤልያስ በቀለ ጋራዥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት መገኘት ማየት ይቻላል።

2. የተሽከርካሪው ሞዴል…..682/N3

3. የተመረተበት ዘመን……..1978 Ec

4. የተሽከርካሪው የዋጋ መነሻ ...... 2,250,000.00ብር

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመኪና መነሻ ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 10 % በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል

6. ተጫራቾች የሚገዙበትን አጠቃላይ ዋጋ በአሀዝና በፊደል መጻፍ ይኖርበታል።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፣

8. የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

9, አሸናፊው ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ከጨረታው ገንዘብ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎቹ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

10. ማኀበሩም የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. የጨረታ ሰነድ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትንሸ መናኽሪያ ቢሮ ቁጥር 69 ታገኛላችሁ

ለተጫማሪ መረጃ፡- 09 32 49 59 03፣ 09 11 32 04 5 74፣ 09 12 40 93 23

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ / የሕ / ማ / ባ / ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-14
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-07-14 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ejeresa 1st Level M/A/YH/MA/BA/ Maheber
  • Bid bond: 10%
  • Published: Jul 10, 2026
  • Posted at: 2026-07-10T07:29:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders