Amharic

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች -

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የጨረታ ዋስትና 25000/ሀያ አምስት ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችሉ የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት የሚየቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሠነዱን በሳንኩራ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለእያንድነዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ በጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ማሳሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- ሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስልክ 0462370081/0910044175/0964140527 ይደውሉ።

የሣንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-28 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Selti Zone Sankura Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 25,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 10, 2026)
  • Posted at: 2026-07-10T07:32:39.000Z
← Back to all tenders