የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰው የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰው የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም መጫረት የሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይኖርበታል።
1. ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፈቃድ።
2. ህጋዊ የምዝገባ ፈቃድ።
3. ህጋዊ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ ስለመሆኑ።
4. ህጋዊ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር።
5. ለጨረታ ሲመጡ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ኮፒ በማያያዝ ተጫራቾች የሚገለገሉበትን አይነትና የሚከራዩበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 21/11/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ድረስ በወሳሳ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው 21/11/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ወሳሳ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ: ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ጨ/ከራቡ ወረዳ ልዩ ቦታ ኬንቴሪ ኮንዶሚየም ጀርባ ሶስና ት/ቤት መሄጃ የባቡር ሀዲድን ሳይሻገር ስልክ ቁጥር 011 338 4133/ 09 12 29 23 97
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Publishing entity: Wesasa micro finance
- Published: Jul 10, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.