የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለአቶ ሽመልስ ካሱ ገረሱ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን የመያዣ ንብረቶቹን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል።

.

ተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው ስም

የሚሸጠው ንብረት

የሚገኝበት ቦታ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ቀን እና ሰዓት

1

ሽመልስ ካሱ ገረሱ

Rotary Oven, Steel Working Table, Flour Sieve, Flour Production Machine, Diesel Generator

በኦሮሚያ //መንግስት ቢሾፍቱ ከተማ ጨላላቃ /ከተማ

1,084,968.00

1

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት /ቤት ሐምሌ 22 ቀን 2018 . 400 እስከ 600 ሰዓት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ጨምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የሽያጭ ጨረታው ውጤቱ ይሰረዛል።

3. ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች በመወከል በሽያጭ ጨረታ ላይ የሚሳተፍ ግለሰብ የተረጋገጠ ዋና የውክልና ስልጣን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።

4. አሸናፊ ተጫራች ማሽኑን ካለበት ማምረቻ ቦታ አስነቅሎ መውሰድ ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት፣ የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻ በመጥቀስ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መውሰድ ይችላሉ።

7. አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ሲታሰብለት ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትን ሲ.ፒ.ኦ ተመላሽ ይደረጋል።

8. የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው የፕሮጀክቱ ንብረቶች ካሉ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም በመንግስት የሚፈለገውን ቀረጥ ለመክፈል ይገደዳል።

9. የጨረታው አሸናፊ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማነጋገር እና ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 022-211-66-87 ላይ መደወል ይቻላሉ።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders