በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ እና ባለ 6 ቶን ክሬን እና ሀይብሪድ ደብል ካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ እና ባለ 6 ቶን ክሬን፣ እና ሀይብሪድ ደብል ካፕ መኪና ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሚገዛው እቃ አይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር |
ጨረታው አየር ላይ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
1 |
የመቆፈሪያ ማሽን |
01 |
ወከው/...... .2018 |
25(ሃያ አምስት ተከታታይ ቀን) |
(በሃያ አምስተኛው ቀን ሰአት 8፡30) በኢትዮጵያ አቆጣጠር |
(በሃያ አምስተኛው ቀን ሰዓት 8፡00) በኢትዮጵያ አቆጣጠር |
1,600,000 |
|
2 |
ባለ 6 ቶን ክሬን |
01 |
|||||
|
3 |
ሀይብሪድ ደብል ካፕ መኪና |
02 |
ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ ፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት) ተመዝጋቢ
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ
- የዘመኑ የግብር ግዴታ የተወጡ እና የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- የ1,600,000 ( አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከወ/ከ/ው/አገ/ጽ/ቤት/ግ/ክ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ከዚህ በላይ የቀረቡትን መረጃዎች ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 (ለሀያ አምስት ተከታታይ ቀናት) እስከ 8፡00 ድረስ ብቻ በወ/ከ/ው/አገ/ጽ/ቤት/ግ/ክ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ ተጫራቾች ጨረታ ስታስገቡ ሁለት ኮፒ አንድ ኦርጅናል ለየ ብቻ በሰም በታሸገ እንድታስገቡ እንጠይቃለን።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም መታዘብ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በተገኙበት በሀያ አምስተኛው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው መሰረት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ሃያ አምስተኛው ቀን በአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፡-
1, የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነ ቫት ተደርጎ ይወሰዳል።
2, የጨረታው ሰነድ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911 711 864 / 0911 710 769
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Silte Zone Worabe Town water supply service Bureau
- Bid bond: 1,600,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jul 12, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.