Amharic
የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሀፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት
- የፈርኒቸር እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ ለሁለተኛ ጊዜ ለማሰራት
- የግንባታ እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የላም ወተት ለሶስተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውሰጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ በ10% ማሰያዝ የሚችል። በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው 200/ሁለት መቶ ብር ተራ ቁጥር 1 እና 3 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው
- የፈርኒቸር እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ14/11/2018 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ የሚከፈተው በ14/11/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የላም ወተት ጨረታው የሚከፈተው በ15/11/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የግንባታ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ15/11/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
- ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በCBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 1 እና 3. 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በCBE, CBO, እና በSinqe"ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪመረጃ በሰልክ ቁጥር 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Bid closing time: 15:30
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-07-22 15:30
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Jul 12, 2026)
- Posted at: 2026-07-13T08:29:24.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/