ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Description
የሠራተኛች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል።
ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፍቃድ' ቲንሰርተፍኬት የሙያ ፍቃድ እንዲሁም አገልግሎቱን የማቅረብ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች ስለ ምሳ አገልግሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ሰዓት ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ገንዘብ ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላሉ።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ.) በሕብረት ኢንሹራንስ ኢማ ስም በማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ለሥራው የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች ለማሟላት በሕግ ፊት ዉል መፈፀም የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
4. ተጫራቾች የተሟላ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ እና ደጋፊ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 9ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5. ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 126 3434
የውስጥ መስመር 190,207 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-07-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-25 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Insurance Company S.C.
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jul 12, 2026
- Posted at: 2026-07-13T11:08:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.