በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ
Description
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የlnduction Furnace 3.3 ton የጥገና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጋዜጣ ቁጥር 284 ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ማውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም ጨረታው የሚከፈተው ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን ነገር ግን ጨረታውን ማራዘም ስለፈለግን ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን።
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a3902090a538a3602000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-31
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-31 14:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Engineering Group Akakai Basic Metals Industry
- Buyer address: ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ
- Published: Jul 13, 2026
- Posted at: 2026-07-13T11:19:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.