Disposal, scrap and surplus sales

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እሁድ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የአድራሻ ማስተካከያ አድርጓል

Description

ማረሚያ

እሁድ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሚል የተጠቀሰው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ተብሎ እንዲነበብ እንገልጻለን።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a54c16c0a538a6b3d000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-14 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Published on: Reporter (Jul 15, 2026)
  • Posted at: 2026-07-15T08:22:37.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders