የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ) / ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ለማህበረሰብ በጎ ፈቃደኞች የሚውሉ የሪፈራል ካርዶችን (Community Referral Cards) ዲዛይን፣ ህትመትና አቅርቦት ለማከናወን ብቁ እና ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ) / ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ) / ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ለማህበረሰብ በጎ ፈቃደኞች የሚውሉ የሪፈራል ካርዶችን (Community Referral Cards) ዲዛይን፣ ህትመትና አቅርቦት ለማከናወን ብቁ እና ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

የሥራው ዝርዝር

  • 182,775 ጥራት ያላቸው የPVC ሪፈራል ካርዶችን ዲዛይን፣ ማተም እና ማቅረብ፤
  • ካርዶቹን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በሶማሊኛ ቋንቋዎች ማዘጋጀት
  • ባለቀለም ባለሁለት ገጽ ህትመት እና በቴክኒካል መስፈርቱ መሠረት የተሟላ ማቀናበር
  • የተጠናቀቁ ምርቶችን ውል ከተፈረመ በ20 ቀናት ውስጥ ማስረከብ።

ተወዳዳሪዎች ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች

  • በህትመት፣ በዲዛይን ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የተሰጠ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን የግብር ክፍያ የሚያሳይ ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛል በተለያዩ የታሸጉ ፖስታዎች የሚያቀርቡ፤
  • ተመሳሳይ ሥራ የማከናወን ልምድ ያላቸው።

የጨረታ ሰነድ እና ማስገቢያ

ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ (ToR) ከሲሲአርዲኤ መ/ቤት በስራ ሰዓት ይህ ጨረታ ከወጣበቅ ቀን ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 304 በመገኘት መውሰድና መመዝገብ ይኖርባቸዋል። የተሟሉ የጨረታ ሰነዶች “Community Referral Cards Production Bid” በሚል መለያ በታሸገ ፖስታ እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 21 ቀን 2026 እስከ 10፡30 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ- 0911427891/00911643937

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ) / ኮርግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid opening: 2026-07-28 16:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Christian Relief and Development Association (CRDA)
  • Buyer address: ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና ሜካኒኮች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት
  • Published: Jul 15, 2026
  • Posted at: 2026-07-15T08:47:02.000Z
  • Buyer website: https://www.crdaethiopia.org

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders