የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

  • ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ
  • ሎት 02 በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ እና
  • ሎት 03 በሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱላ ክፈለ ከተማ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡-

1. በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ማህበራት፤

2. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ቢሮ (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ) በመቅረብ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሌ 20, 2018 (July 27, 2026) ተከታታይ የሥራ ቀናትና ሠዓት በመጠቀም (መወዳደር በፈለጉት በአንዱ ሎት ብቻ) ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ ::

3. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል፡ኣንድ ኦሪጂናልና አንድ ኮፒ ቲክኒካል በአጠቃላይ በአንድ ትልቅ ኤንቬሎፕ ውስጥ በሰም በማሸግ እና በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሌ 20, 2018 (July 27, 2026) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በሥራ ቀንና ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 8.30 ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ) ይከፈታል::

5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0939064059/0911331955

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-07-27 14:30
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በአንዱ ሎት
  • Published: Jul 15, 2026
  • Posted at: 2026-07-15T09:04:18.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders