ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ ለግንባታ የሚውሉ ግብዓትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

Ref:#.HUN/    /2026

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ አንዱ “Drought recovery and rehabilitation and consilodation Building Communities' Resilience to Climate Extremes and Disasters (KNH) የሚል ፕሮጄክት ነው።

ስለዚህም ድርጅታችን በድርቅ የተጎዱ ወረዳዎችን በኢኮኖሚ መልሶ ለማቋቋም የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል:: በመሆኑም ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የሚገኙትን ለግንባታ የሚውሉ ግብዓትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህም፦ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የጨረታውን ሰነድ መስፈርት የምታሟሉ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን 300 ብር በመክፈል ከድርጀቱ መግዛት የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ 3% በሁንዴ ግራስሩትስ ዲቬሎፕመንት ኢኒሼቲቭ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተካታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መስቀል ፍላወር አከባቢ ቪላ ቬርዴ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ማቅረብ ይችላሉ።

የጨረታው ሰነድ ማስገቢያ ቅፅ የሚጠናቀቀው ከላይ በተገለፀው መሠረት በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 6:00 ሲሆን የሚከፈተው ከሰዓት በኋላ 7:30 ላይ ይሆናል።

Sn

Discription

types

Unit

Quantity

1

Cement

Dangote

Kuntal

250

2

Reinforcement bar #14

Absiniya

No./Berga/

180

3

Reinforcement bar #12

Absiniya

No./Berga/

150

4

Reinforcement bar #10

Absiniya

No./Berga/

50

5

Black wire

 

Kg

50

6

staffa

 

Kg

50

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011 558 40 94 /0913399817 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቀኑ 6:00
  • Bid opening: 2026-07-22 13:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቀኑ 7:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hundee-Oromo Grassroots Development Initiative
  • Buyer address: አዲስ አበባ፣ መስቀል ፍላወር አካባቢ፣ ያሬድ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ በቪላ ቨርዴ ሆቴል ገባ ብሎ
  • Bid bond: 3%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jul 15, 2026
  • Posted at: 2026-07-15T09:08:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders