የሐ/ህ/ከ መንግስት ቤቶች ልማት እና ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐ/ህ/ከ መንግስት ቤቶች ልማት እና ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የጨረታ ቁጥር |
የፕሮጀክት ባለቤት |
የፕሮጀክት ዓይነት |
ለፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ |
|
1 |
HHDGCA/12/18 |
አባድር ወረዳ |
አባድር ወረዳ መስተዳድር 1B G+1 ግንባታ ፕሮጀክት |
BC-5/GC-5 & ABOVE |
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፤ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀክቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠውን ብቃት ማረጋገጫ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በክልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንስ እና ቴክኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመጻፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3፡30 ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ የሐ/ህ/ክ/ መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ቬጀንሲ
ስልክ ቁጥር 025-666-2969 ይደውሉ።
የሐ/ህ/ክ/ መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት
ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3፡30
- Bid opening: 2026-08-06 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ጠዋት 4፡00
- Region: Hareri
- Publishing entity: H/P/R/State Housing Development and Government Construction Agency
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published: Jul 16, 2026
- Posted at: 2026-07-16T08:38:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.