አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9fb701a0-3380-45e5-ab0a-84a57e93700f/open
Invitation to Bid
የግንባታ እቃዎች ግዥ
Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0001-2019-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 39000000
- Title: Electrical Systems and Lighting and Components and Accessories and Supplies
- Code: 30000000
- Title: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Lot Information
- Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
- Description: Finishing Materials, Sanitary Fixtures and Electrical Materials and Fittings T-1
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Jul 21, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Jul 28, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Jul 28, 2026, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee:
Eligibility Documents:
Financial Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ |
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ |
| የመጫረቻ ገንዘብ |
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣ |
Legal Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን ተደርጎ መግበት አለበት፡፡ ዋናው 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 መቅረብ አለበት |
| የታደሰ የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር |
የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት መቅረብ አለበት |
Technical Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| ማጓጓዣ |
አሸናፊ አቅራቢዎች ዕቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ ባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ወይም የግንባታ ፕሮጀክት ሳይት ድረስ የማድረስ ግዴታ አለባቸው |
| በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty) |
አቅራቢዎች ለሚወዳደሩባቸው ለLED ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው የ50000 ሰዓት ዋስትና መስጠት አለባው |
| ስፔሲፊኬሽን |
የሚቀርቡት ዕቃዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ ብቻ መሆን አለባቸው |
| የርክክብ ሁኔታ |
አሸናፊ አቅራቢዎች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በባለሙያ ታይተው በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ መሰረት ሲሆኑ ብቻ ገቢ የሚደረጉ ይሆናል |
| Submission of Manufacturer Authorization Letter |
Supplier must Submit availed, signed MAF for LED devices offered |
Bid Security Amount: 300,000 ETB
Bid Security Form for MSE: Bank_ Guarantee, CPO, Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security Form for Local Bidders: Bank_ Guarantee, CPO,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank_ Guarantee, CPO,
Notice:
- Terms and Conditions: ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ኪይ ሼር/key share/ ማድረግ አለባቸው።
Address:
- Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
- Country: Ethiopia
- Town: addis ababa
- Street: pushkin square
- Room Number: 1st
- Telephone: +251 11 371 4103
- Email: accra@gmail.com
- Po Box: 9206
- Fax: 0
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-28 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
- Bid bond: 300,000 ETB
- Published: Jul 17, 2026
- Posted at: 2026-07-17T07:04:25.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.