Training and capacity building
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅመንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286031) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።
ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a50de180a538a168d000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-10
- Bid closing time: 17:30
- Bid opening: 2026-08-11 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Bid bond: 150,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 17, 2026)
- Posted at: 2026-07-17T07:39:41.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et