አንበሣ ጫማ አ.ማ. አቃቂ/ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አንበሣ ጫማ አ.ማ አቃቂ/ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1 TOYOTA YARlS Automobile 998 CC 2006 ሞዴል ባለበት
2. FORD VAN 1600 CC 2014 ሞዴል ባለበት
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል አቃቂ ከሚገኘው ፋብሪካ የፋይናንስ ዋና ክፍል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በካሽ ከሆነ ኢቃቂ ፋብሪካ በሚገኘው የድርጅቱ ፋይናንስ ዋና ክፍል በመክፈል ደረሰኙን ወይንም ሲ.ፒ.ኦ በማሰራት የምትገዙበትን ዋጋ በግልጽ በመጥቀስ የክፍያ ደረሰኙን ሠነድ አያይዛችሁ በዋናው ፋብሪካ በመቅረብ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሸት 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሠነዱን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን በማስገባት መወዳደር ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከቫት በፊትና በኋላ በሚል በግልጽ መጥቀስ ይጠበቅባቸዋል። ተጫራቾች አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ሌላ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ10ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ መሆናቸው በተገለፀላቸው በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠናቅቀው በመክፈል ተሽከርካሪውን ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካላነሱ ግን ያሲያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አንበሣ ጫማ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Publishing entity: Anbessa Shoe S.C
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jul 18, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.