የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ሁለት የመስክ ፒክአፕ መኪና ከዚህ በታች በተዘረዘረው እሰፔስፊኬሽን መሰረት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አስመጪዎች/አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።

2 የመስክ መኪና - Pick up car for field work

  • 4WD
  • 5L
  • Doble "gebina"
  • Run by electric & petroleum (Hybrid) 
  • Hybrid-BYD SHARK PLUGIN or Equivalent
  • Latest-after 2020 manufactured
  • 4seat/5seat
  • White color

በዚህም መሰረት፡

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፊኬት ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • ተጫራቾች ከለይ ከተጠቀሱት እስፔስፊኬሽን ውጪ በሚያቀርበት መኪና ሞደል መሰረት ተጨማሪ እሰፔስፊኬስን በመጨመር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ተጫራቾች ለጨረታው የሚቀርበውን ህጋዊ ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ይኸ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ፉሪ በሚገኘው ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የማስረከቢያ ጊዜ መጥቀስ ይኖርባቸዋል
  • አሸናፊ ድርጅት ከታወቀ በኋላ ውል ይዘጋጃል ፤ በውለታው መሰረት ክፍያ ይፈጸማል::
  • ድርጅቱ አማራጭ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይቻላል

አድራሻ፡ ከጀሞ ወደ ሠበታ/ኬንቴሪ በሚወስወደው መንገድ ፉሪ ቀበሌ 04 አስተዳር ጽ/ቤት ትይዩ በካፒታል ሲሚንቶ ፋብሪካ እና በፍጹም በላይ ሆቴል መሀከል ከዋናው መንገድ 200ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011-3- 69 49 28/29 /0911 37 45 03 /0913695500


Tender details

  • Deadline: 2026-07-25
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-07-25 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Professional Alliance for Development (PADet)
  • Buyer address: ጀሞ ሚካኤል (ከጀሞ ሚካኤል አደባባይ ወደ ጀሞ መስመር 150 ሜትር እንደተጓዘ፤ አፍሪካ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ)
  • Published: Jul 19, 2026
  • Posted at: 2026-07-20T09:14:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders