ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የICT መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው:: በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብአት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C116 በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን።
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 74-17-66-00 ወይም 09 74-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ።
1. ለግዢ የተፈለጉ የICT መሳሪያዎች
|
No |
Item |
Quantity |
Remark |
|
1 |
Stabilizer 5000VA |
3 |
|
|
2 |
LCD Projector |
4 |
|
|
3 |
Desktop Computer Core i5 16GB RAM and 1TB SSD, Support WIFI |
40 |
|
|
4 |
Laptop core i5/i7 16GB RAM and ITB SSD |
2 |
|
|
5 |
Smart TV 75" |
1 |
|
|
6 |
CCTV Camera (PTZ)4K 6mp |
1 |
|
|
7 |
CCTV camera outdoor 4K 4mp |
3 |
|
|
8 |
Secretarial chair |
2 |
|
|
9 |
Digital Signage 65" |
1 |
|
|
10 |
D-Link 48 port |
3 |
|
|
11 |
D-Link 24 port |
2 |
|
|
12 |
D-Link 16 port |
2 |
|
2.ለግዢ የተፈለጉ የተለያዩ የደንብ ልብስ መስፈርቶች
|
ተ.ቁ |
ዓይነት |
ብዛት |
መግለጫ |
|
1 |
የጥበቃ ሙሉ የደንብ ልብስ ሎጎ ያለው ከነኮፍያው |
29 |
እርሳስ ቀለም |
|
2 |
የጥበቃ ጃኬት |
29 |
አረንጓዴ ቀለም |
|
3 |
የጥበቃ ካፖርት |
29 |
ጥቁር ሰማያዊ ቀለም |
|
4 |
የጥበቃ የዝናብ ልብስ |
29 |
ጥቁር ሰማያዊ ቀለም |
|
5 |
የፅዳት ሙሉ የደንብ ልብስ ሎጎ ያለው ሱሪ እና አላባሽ |
16 |
ውሃ ሰማያዊ ቀለም |
|
6 |
ጋዎን ሎጎ ያለው |
4 |
እርሳስ ቀለም |
|
7 |
የሹፌር ጋዎን ሎጎ ያለው |
2 |
ጥቁር ሰማያዊ ቀለም |
|
8 |
የነርስ ጋዎን ሎጎ ያለው |
2 |
ነጭ ቀለም |
|
9 |
የሜንቴናንስ ሙሉ ልብስ |
3 |
እርሳስ ቀለም |
|
10 |
ተላላፊ ቁልፍ ያለው የሼፍ ልብስ ከነኮፍያው ሎጎ ያለው |
4 |
ነጭ ቀለም |
|
11 |
የካፍቴሪያ ሽርጥ አነኮፍያው ሎጎ ያለው |
4 |
ጥቁር ሰማያዊ ቀለም |
|
12 |
የአትክልተኛ ሙሉ ቱታ ሎጎ ያለው |
3 |
ጥቁር ሰማያዊ ቀለም |
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-07-30 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hope Enterprise University College
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T09:25:27.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.