ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ. በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ የሚውል Double Cabin pickup Car 2025/26 ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የመኪና ግዢ ለመፈፀም የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ በ2018 ዓ.ም ለድርጅቱ ስራ የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የመኪና ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

NO

Description

Unit

Quantity

Remark

1

Double Cabin pickup Car 2025/26

Pcs

 

01

 

 

 በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1. በዘርፉ የተሰማሩ የዘርፉ ግብር የተከፈለበት ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የግብረ ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፤

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅት በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችል በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ እንዲጋበዙ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት ቢሾፍቱ በሚገኘው ቢሮአችን በመምጣት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ወይም በድርጅቱ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችን 1000413774342 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው እና የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በማስያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።

5. አድራሻ ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር ፊፊት አቡ ሴራ የገበሬዎች ህንጻ 4ኛ ፎቅ ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 402።

ጀብዱ ሞተርስ አክስዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-31 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Jebdu Motors S.C.
  • Buyer address: ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ሰንሻን
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jul 21, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T11:19:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders