የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2. ወ/ሮ ባንቻየሁ ምናአየሁ፣ 3. አቶ ቀለብ የኔጌት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በፈጣን ኢንዱስትሪያል አክስዮን ማህበር በ1ኛ አፈ/ተከሳሽ በየኔ ጌጥ ምናየሁ ስም ያለውን 456 ዕጣ፣ 2ኛ እና በ3ኛ በአፈ/ተከሳሽ ቃለአብ የኔጌት ስም ያለውን 30 ዕጣ የአንዱን ዕጣ በመነሻ ዋጋ ብር 10,000 (አስር ሽህ ብር) በማድረግ ጨረታው ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 28/2018 በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በማዋል ጨረታው ሐምሌ 29/2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 በማጫረት በወቅቱ አሸናፊ ከተገኘም 1/4ኛውን ወዲያውኑ እንዲያስይዝና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል

የአዊ ብሔረሰብ አስ/ከ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Publishing entity: Awi Nationality High Court
  • Published: Jul 20, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T11:41:43+00:00

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders