የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት እንስሳት ጤና ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ መወዳደር ለሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. በቲን ናበር የተመዘገቡ።

2. የሙያ ፈቃድ ያላቸው።

3. ግዥ መጠኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

4. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

5. የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ማስያዝ የሚችሉ።

6. የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ማስያዝ የሚችሉ ወይም (ቢድ ቦንድ) ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ።

7. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ሥርዝ ድልዝ የሌለው።

8. የጨረታው የመክፈቻ ቀን ካላንደር ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ቀጣይ ባሉት የሥራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል።

9. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በሰም በታሸገ ፖስታ ቢሆን ይመረጣል ባለመታሸጉ ጨረታወን ውድቅ አያደርገውም።

10. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዱ ይሸጣል።

11. ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

12. ስለዚህ መስፈርቱን የሚታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መ/ወ/ገ/ጽ/ቤትት/ግ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፍል መግት የምትችሉ ሲሆን

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 211 0091 /033 211 0090 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሰነዱ የሚገባው ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 13 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ነው።

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Publishing entity: Meket Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jul 20, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T12:01:38+00:00

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders