Disposal, scrap and surplus sales

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ባለ 20 ጫማ ብዛታቸው 03 /ሶስት/ ኮንቴነሮችን ባሉበት ይዞታ ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የኮንቴነር ሽያጭ ጨረታ ማስታሠቂያ

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ባለ 20 ጫማ ብዛታቸው 03 /ሶስት/ ኮንቴነሮችን ባሉበት ይዞታ ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች -

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ሠርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለሰ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው ዝርዝሩን ከሰነዱ መመልከት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት CPO ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት በሃዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ባህል አዳራሽ ምስራቅ ጮራ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል። ሆኖም የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ዝግ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቶ የተጠበቀ ነው።

የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ አ/አ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ወደ ቀኝ በILRI እና FOA ድርጅቶች መካከል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሃዋሳ ከተማ ክ/ከተማ ባህል አዳራሽ ምስራቅ ጮራ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ - በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ 09 11 04 32 12 ወይም 09 11 86 61 67 ሃዋሳ 09 35 35 35 49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-01
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-01 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Educational Materials Production and Distribution Enterprise (EMPDE)
  • Buyer address: Near Gured sholla, besides holy building or in front of ELFORA
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 22, 2026)
  • Posted at: 2026-07-22T09:00:10.000Z
← Back to all tenders