የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለአንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት አስከ ሰኔ 30/2019 ዓ/ም ድረስ (ለአንድ ዓመት) የሚቆይ ለስልጠና ተሳታፊዎች ለምግብ ፈጀታ አገልግሎት ዝግጅትና ሌሎችም ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ
- ሎት 1(አንድ) ለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች(እህል)
- ሎት 2(ሁለት) ለሰልጣኞች የምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች(የባልትና ዉጤቶች)
- ሎት 3(ሶስት) አትክልትና ስራስር ፣
- ሎት 4(አራት) የበሬ ስጋ (ለሙስሊም እና ለክርስቲያን)
- ሎት 5(አምስት) የታሸገ ውሃ ፣
- ሎት 6(ስድስት) አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣
- ሎት 7 (ሰባት) አላቂ የቢሮ ዕቃዎች (የጽህፈት መሳሪያዎች) ፣
- ሎት 8(ስምንት) የሥራ ልብስ ደንብ ልብስ ፣
- ሎት 9 (ዘጠኝ) ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች )
- ሎት 10(አስር) ህትመት ሥራ፣
- ሎት11(አስራ አንድ) የውሃ እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች (የህንጻ መሳሪያ)
- ሎት 12(አስራ ሁለት) የተሽከርካሪ ጎማ ፣ሲሆኑ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመሳተፍ የምትፈልጉ።
1ኛ/ በሚወዳደሩበት ዘርፍ አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2ኛ/ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ ሎት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ብቃትና ሥራ አመራር ተቋም አሶሳ አምባ አምስት ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (አየር ላይ ከዋለበት)ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ።
3ኛ/ ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1ኛ የተዘረዘሩት አስፈላጊ ሰነዶች ኮፒ እና የገዙትን ሰነድ ላይ ሥማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው በመፈረምና ማህተም በመምታት ከአንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ 16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
4ኛ/ ጨረታው 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ (bid bond) ወይም ሲፒኦ (cpo) 5000 (አምስት ሺህ ብር) በጥሬ ወይም በቼክ በአድራሻችን ቤ/ጉ/ክ/መ/ ብቃትና ስራ አመራር ተቋም ስም ተሰርቶ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
6ኛ/ ተጫራቾች ተቋማችን ያዘጋጀዉን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን) ሳይለወጡና ሳይነካኩ በትክክል በዚሁ ሰነድ ላይ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸዉ።
7ኛ/ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ቅሬታ ካላቸው ለቤ/ጉ/ክ/መ/ ብቃትና ስራ አመራር ተቋም በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።
8ኛ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0910 196 578 ፣ ወይም 0912 400 901 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቸላሉ ። በተቋሙ ድህረ ገጽ ላይ መመልከት ማየት የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም
Tender details
- Deadline: 2026-08-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ የስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-10 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ የስራ ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰዓት
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Benshangul Gumuz Regional State Goverenment Management Institute
- Bid bond: 5,000.00 ብር
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዳቸዉ ሎት
- Published: Jul 23, 2026
- Posted at: 2026-07-23T08:04:07.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.