የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን Drip irrigation system materials for small land size 500-meter square full package all accessories with 1000L water tanker roto ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የዲሪፕ ኢሪጌሽን (Drip Irrigation) ግዥ ዝርዝር

Item No.

Description

unit

quantity

Location

1

Supply of Drip irrigation system materials for small land size 500-meter square full package all accessories with 1000L water tanker roto.

Gravity drip kit

Set

 

15

 

Addis Ababa

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2.  የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3.  የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. ለሚወዳደሩባቸው የዲሪፕ ኢሪጌሽን እቃዎች ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ኅብረት ፊት ለፊት

ስልክ:-0115539983/ 0911079926/0984798165/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-03 11:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Kale Hiwot Church Development Commission
  • Buyer address: ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jul 23, 2026
  • Posted at: 2026-07-23T08:45:25.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders