በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በፀደቀው በጀት ለመምህራንና ሰራተኞች የት/ቤቱ የሻይ ክበብ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የክበብ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/ 2018 ዓ.ም

በፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በፀደቀው በጀት ለመምህራንና ሰራተኞች የት/ቤቱ የሻይ ከበብ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።

1- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2- የብራና ሰላም የተረጋገጠ QR ደረሰኝ ተጠቃሚ የሆኑ፤

3- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ክፍሉ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መውስድ ይችላሉ:: ዋጋዎቹ በተዘጋጀው ስነድ ላይ ይሙሉ የድርጅቱ ስም ማህተምና ፊርማ በትከክል ፖስታው ላይ መያያዝ አለበት።

4- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2,000.00(ሁለት ሺህ ብር) ማያያዝ አለበት።

5. የጨረታ ሰነዱ በጋዜጣ ላይ ለ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛው ቀናት 4:00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል። የበአል ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል። ጨረታው ተሟልቶ ከተመለሰ በተገኘው ሰው የሚከፈት ይሆናል።

6- የጨረታ አሸናፊው በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሑፍ በተገለፀ በ7 ቀናት ውስጥ ውሉን መዋዋል ይጠበቅበታል።

7- አሸናፊ ተጫራቾች ውሉን ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ)ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

8- አሸናፊ ተጫራቾች የሚሰሩበትን የክበብ ኪራይ በየወሩ የሚያስገቡትን የብር መጠን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ከሰባተኛ ወደ አብነት የሚወስደው መንገድ ከቶታል ዝቅ ብሎ በቀድሞው በወረዳ 02 ቅያስ ባለው ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011-827-9895 / 09 84-14 72-32

የፈለገ ህይወት የቅ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-03 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Felege Hiwot Elementary School
  • Buyer address: ከሰባተኛ ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ አዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 2 ባለው ቅያስ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: 2,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jul 24, 2026
  • Posted at: 2026-07-24T07:41:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders