Vehicle rental

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የሚኒባስ መኪና ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የሚኒባስ መኪና ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል።

1 የሚኒባስ መኪና ኪራይ ገዥ ጨረታ

ስለዚህም፡-

  • ህጋዊ የ2018 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የእገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ የግብር የመክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  • ከትራንፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተሰጠ የመወዳደር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 በመቅረብ መግዛት የሚችል! ከአንድ ዓመት ያላነሰ መልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 10000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ስነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፤
  • ተጫራቾች በጨረታ ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸውና ውል ከፈፀሙ በኋላ ወዲያውኑ ስራ መጀመር ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ላጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዛው አለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 41 41 01 02 መደወል ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-01
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-01 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Adminsitration Public Service & Human Resource Development Office
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Melekite Dire (Jul 22, 2026)
  • Posted at: 2026-07-24T08:41:37.000Z
← Back to all tenders