የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ተከታታይ 15 ሥራ ቀናት ውስጥ የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀውን የማይመለስ ጨረታ ሠነድ ግዥ 500.00 ብር በንግድ ባንክ 1000562153563 በማስገባት እስልፕ ይዛችሁ በመቅረብ ሠነድ በመውሰድ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

ለውድድር የቀረቡ ዕቃዎች፡-

  • ሎት 1 የተሽከርካሪ ጎማ

ለውድድር የሚያስፈልግ መስፈርቶች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ያላት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ያለው/ያላት
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  • የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  • የጨረታ ማስከበሪያ 3,000.00 ከህጋዊ ባንክ የተረጋገጠውን ሲፒኦ/CPO/ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ፤ ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማይስተጓጉል መሆኑ፤
  • የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ከውል በኃላ በተቋሙ አካውንት አስገብቶ እስልፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ
  • በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃውን እስከ ደቡብ ምዕ/ኢ/ህ/ክልል ምክር ቤት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በራሱ ወጪ አምጥቶ የማስረከብ ግዴታ ያለበት መሆኑን የተረዳ የተረዳች ሲሆን ጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ16ኛው ሥራ ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈት ይሆናል ፡፡ ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል።

ማሳሰቢያ ፡-

  • ተጨማሪ መረጃ ስልክ 0473450911/0473450904/0930712270/0917831797 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የገንዘብ ክፍያ የሚፈፀመው ዕቃው መረከቡ ከተረጋገጠ በኃላ የሚፈፀም ይሆናል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ሥራ ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-11 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ሥራ ቀን ከጧት 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Bid bond: 3,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jul 24, 2026
  • Posted at: 2026-07-24T09:42:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders