Vehicle purchase

የደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት አላቂ የጽ/መሳሪያ እና ሞተር ሳይክል፣ አሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ለከተማ አስ/ር ሌስተር መ/ቤቶች ዓመታዊ ግዥን ለመፈፀም

  • ሎት 1 አላቂ የጽ/መሳሪያ
  • ሎት 2 ሞተር ሳይክል
  •  ሎት 3 አሌክትሮንክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ የንግድ የሥራ ድርጅቶች ፡-

  1.  በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  2.  የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡
  3.  የቫትና ቲን ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4.  የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሻንቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ቀርቦ መውስድ ይችላሉ ፡፡
  6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና የኦርጅናሉ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸዉንና የድርጅቱን ስም በመጥቀሰ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በማንኛውም ባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ የሚችል
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ከሻንቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበበ እና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
  10. ተጫራቾች በጨረታ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ጊዜ ያለው ልዩነት ከ2% በላይና በታች መሆን የለበትም።
  11. አሸናፊ ከሆነ የውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  12. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉን ዕቃ እስከ አጫራች መስሪያ ቤት ድረስ አመጥቶ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ ፡፡

ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0912119223/0916759540 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-13 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: የወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ አስ/ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 30,000 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T07:18:23.000Z
← Back to all tenders