Disposal, scrap and surplus sales
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትራንስፎርመር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-01/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የሚወገደው ንብረት ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ(CPO) |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
|
1 |
50 ኬቪኤ 15 እና 33 ከቪ ትራንስፎርመሮች |
ኮተቤ ኤሌክትሪካል ወርክ ሾፕ
|
በቁጥር |
326 |
553,000
|
ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 |
ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡ ውድድሩ የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በአክሽንኢትዮጵያ አክሲየን ማህበር በፈጠሩት የማወዳደሪያ ሲስተም መተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሠ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል።
- ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የአክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስድሽ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ በ10፡00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርባት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክት ስም ሲፒኦ በማሰራት ከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።
- ተጫራቾች የኦከሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑ ተጫራቾች ለወደፊት አሸናፊነታቸው ከሚገለፅበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸንፋችበትን ዋጋ ሙሉውን ከፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ግቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት የመፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራች ለውድድ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለተቋማትን ገቢ ይደረጋል።
- ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ሊደረግ ይችላል።
- ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በአጭር የስልክመስመር 09-05-11-55-11 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-1-11-98-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-11 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 553,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T07:36:30.000Z