Addis Ababa

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጲያና ኤስ ኦ ኤስ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉተን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • መደብ 1. ጥራት ያለው የተማሪዎች ደብተር 50 ሉክ
  • መደብ 2. የተለያዩ መጠን ያላቸው የግንባታ ብረቶች
  • መደብ 3. ለግንባታ አገልግሎት የሚወል ስሚንቶ
  • መደብ 4. ለግንባታ አገልግሎት የሚወል አሸዋ
  • መደብ 5. ለግንባታ አገልግሎት የሚወል ጠጠር

መሆኑም በመስኩ ስምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ -

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

2. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና ሰአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]  በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል። 11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ 251 11 681 3851 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
  • Bid opening: 2026-08-07 11:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: እያንዳንዱን ሰነድ 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T09:21:16.000Z
← Back to all tenders