Audio-visual, photography and graphic design
ዳሸን ባንክ የቡና እርሻ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||
|
ዞን |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
1 |
ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ባልቻ |
ኮዶ ኮፊ አግሮ ኃ/ የተ/የግ/ማህበር |
ሸካ |
ማሻ |
ኡዋ |
ኢ1157/ 441/2010 |
150 ሄክታር |
የቡና እርሻ |
26,465,788.70 |
28/12/2018 ዓ.ም |
4:00 - 6:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704 953 ወይም 0111-704 038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Jul 27, 2026), Reporter (Jul 26, 2026)
- Posted at: 2026-07-27T10:50:47.000Z