Computers, laptops and workstations

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን hp Laptop ብዛት 21 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን hp Laptop ብዛት 21 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/  በፌዴሬሽኑ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በፌዴሬሽኑ ግዥና ፋይናንስ ክፍል በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ሰነድ በስም በታሽገ ኤንቨሎኘ ዋናውንና ኮፒውን እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታውን ማክሰኞ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው\።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ

ከቀድሞው አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 011 515 8284

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-04 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Football Federation
  • Buyer address: ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ወንጌላዊት ህንፃ መሄጃ የቀድሞ አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T11:25:22.000Z
← Back to all tenders