Disposal, scrap and surplus sales

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

/

የጨረታው ዓይነት

የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን

ሎት-1

የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ

ነሐሴ 6 ቀን 2018 .. ከረፋዱ 500 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 530 ይከፈታል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

  1. ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሰው የጨረታ ሰነድ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 4 በተገለፀዉ አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ሳያመጡ የጨረታ ሰነድ መግዛት አይቻልም።
  3. አድራሻ የመከላከያ ሰራዊት ፉውንዴሽን መኮንኖች ክበብ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ።
  4. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተናጠል ዕቃ ሳይሆን በተሽከርካሪው ሞዴል አይነት ጥቅል ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የሰጡበትን የዕቃ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ(CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  6. መስሪያ ቤታችን እንደአስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 318-5087

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-08-12 11:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Minstry Of Defence
  • Bid bond: 20%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
  • Posted at: 2026-07-29T09:47:32.000Z
← Back to all tenders