Oromia

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት እና ንጽህና መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት

  • የመኪና ጎማዎች፣
  • የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣
  • የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣
  • የጽህፈት እና ንጽህና መሳሪያዎች ፣
  • የግንባታ እቃዎች፤ ሞተር ሳይክል እና
  • ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት የመወዳደሪያ መሥፈርቶች:-

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑ ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ከገቢዎች ጽ/ቤት ንጽህና ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. በንግድና ከተማ ልማት ጽ/ቤት በስነ-ስርዓት ጉድለት ያልተከሠሠ።
  4. የግብር መለያ ቁጥር (TIN NO.) ማቅረብ የሚችል።
  5. የፈደራል እና የ ክልል ፋይናንስ ግዢ ስርዓት አስተዳዳር የሚያከብር።
  6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  7. ተወዳዳሪዎች የአቂራቢነት ዝርዝር ዉስጥ መመዝገባቸዉን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸዉ።
  8. ተወዳዳሪዉ በሰነዱ ላይ ትክክለኛ አድራሻ ስም እና ፊርማ ማሳረፍ አለበት።
  9. የጨረታዉ ማስከበሪያ ማረጋገጫ የሚሆን 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ር.PO ማስያዝ የሚችል።
  10. ጨረታዉን ያሸነፈዉ አካል ህጉ በሚፈቅደዉ መሠረት 3% (ሁለት ፐርሰንት) የመክፈል ግዴታ አለበት።
  11. ጨረታዉ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከሙስና እና ከመሰል ነገሮች ነጻ መሆን አለባቸዉ።
  12. ጨረታዉ የሚከናወነዉ ሰነዱ በወጣበት ቋንቋ መሠረት ይሆናል።
  13. ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጨረታዉ ሰነድ አንድም ገጽ ሳያጎሉ ሞልተዉ መመለስ አለባቸዉ።
  14. የጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፁ እቃዎች ሁሉ በጥራት እና ደረጃዉን ጠብቆ ማቅረብ የሚችል።
  15. ተወዳዳሪዎቹ የጫረታ ሰነድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ፤ ቴክኒክ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በ 4(አራት) ፖስታ ታሽጎ በ አንድ ፖስታ ማቅረብ አለበት።
  16. ተወዳዳሪው ማይክሮ ኢንተርፕራይስ ከሆነ ማይክሮ መሆኑን የሚያረጋግጥ ላይሰንስ ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
  17. ጨረታዉን ያሸነፈ አካል ለማቅረብ በተወዳደረ መሳርያ በመንቾ ወረዳ ፋይናንስ ንብረት ክፍል ለማስገባት ግዴታ አለበት።
  18. ከላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ከቀን 22/11/2018 እስከ 12/12/2018 ከመንቾ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ 500 (አምስት መቶ) ብር ከፍላችሁ ጨረታዉ ከወጣበት ጀምሮ በተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የ ስራ ቀናት ዉስጥ የጨረታዉን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።
  19. የጨረታዉ ሰነድ ሳጥን በ13/12/2018 በ4፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሆኖ የሚከፈተዉ በዛዉ ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ዉክልና ያላቸዉ ተወካዮች በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይሆናል።
  20. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፤ 09 35 08 19 63 / 09 02 16 25 76

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-19 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Mencho Woreda Finance Office
  • Bid bond: 15,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
  • Posted at: 2026-07-29T09:56:22.000Z
← Back to all tenders