UPS, inverters and batteries
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና በአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና በአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡
1- የ2019 ዓ.ም ግብር የገበረ እና የንግድ ፈቃዱን ያደሰ።
2- ቲን ወይም የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. የጨረታ ማስከበርያ ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
4- ከመስረያ ቤቱ ጋር ውል ለመፈራረም ፈቃደኛ የሆነ፣
5- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል
6- Withholding Tax (3%) ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፡፡
7- በወረዳው ስር የሚገኘ በማይክሮ የተደራጁት በውድድር ውስጥ ከገቡ ይበረታታሉ።
8- በማይክሮ የተደራጁ ካደራጃቸው መስሪያቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመለየት በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10- ተጫራቾች ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ በህግ የተከለከለ ነው፡፡
11- የመዝገቢያ ቦታ ጌራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ይሆናል፡፡
12- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሁለት የስራ ቀናት በኃላ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች አየር ላይ ይቆያል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ15ኛው ቀን በ6፡00 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ይከፈታል፡፡
13- የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን እቃ እስከ ጌራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
14- የእቃው ብዛት በ20% ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል፡፡
15- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር: 047-342-00-24 / 047 342 0043
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሁለት የስራ ቀናት በኃላ በ15ኛው ቀን በ6፡00
- Bid opening: 2026-08-19 14:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሁለት የስራ ቀናት በኃላ በ15ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Jimma Zone Gera Woreda FEDB
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 31, 2026)
- Posted at: 2026-07-31T07:44:30.000Z