Vehicle purchase
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በቀወት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በቀወት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ደረቅ ጭነት(ለአንድ አመት የሚቆይ ኮንተራት) ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ( ለአንድ አመት የሚቆይ ኮንትራት) ሎት 3. የመኪና ጎማ ሎት 4. ህትመት(ለአንድ አመት የሚቆይ ኮንትራት) ሎት 5. ጽዳት ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. የእንስሳት መድኃኒት
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
3. ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 200000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ተጫራቾች ከ1-4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ከሎት 1 እስከ ሎት 5 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታው ውድድር በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
6. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እስከ ሎት 3 የሚወዳደሩ ተጫራቾች በእያንዳንዳቸው ብር 10000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ ፣ በሎት 4 እና ሎት 5 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ብር 3000 (ሶስት ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
7. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እስከ ሎት 5 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው የጨረታ ሰነዱ ጸንቶ ከሚቆይበት 40 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 20 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
8. ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ተወዳድረው የሚያሸንፋ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚጠበቅባቸው ሲሆን አቅርቦቱን ላከናወኑበት ክፍያ ሲጠይቁ በስማቸው የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል።
10. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እስከ ሎት 5 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-664-1612 ማግኘት ይችላሉ ።
የቀወት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ሸዋሮቢት
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-17 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Kewet Woreda Finance Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
- Posted at: 2026-08-01T08:52:29.000Z