Sidama

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ፈርኒቸር ማለትም ለአዳራሽ ደረጃ የጠበቀ ወንበር/Imported high quality aluminum Sheraton Chair ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ፈቃድ ካለው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ፈርኒቸር ማለትም ለአዳራሽ ደረጃ የጠበቀ ወንበር/Imported high quality aluminum Sheraton Chair ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ፈቃድ ካለው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ብዛት 200 ሲሆን፣

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡-

1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ 

4. የእቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

5. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።

6. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨሪታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።

8. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 አሥር ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻ በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ

(ሀዋሳ)


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-13 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Hawassa City Administration Finance & Economic Development Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T09:06:48.000Z
← Back to all tenders